ኢዮብ 32:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ጥቂት እንድተነፍስ እናገራለሁ፥ ከንፈሮቼን ከፍቼ እመልሳለሁ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም20 ተናግሬ መተንፈስ አለብኝ፤ አፌንም ከፍቼ መልስ መስጠት ይገባኛል። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 ተናግሬ ይውጣልኝ፤ በአንደበቴ መልስ መስጠት አለብኝ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ጥቂት እንድተነፍስ እናገራለሁ። ከንፈሬንም ገልጬ እመልሳለሁ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)20 ጥቂት እንድተነፍስ እናገራለሁ፥ ከንፈሬን ገልጬ እመልሳለሁ። See the chapter |