ኢዮብ 32:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 እኔ ደግሞ ፈንታዬን እመልሳለሁ፥ እውቀቴንም እገልጣለሁ፥ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም17 እኔም የምለው ይኖረኛል፤ የማውቀውንም እገልጣለሁ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም17 አይሆንም! እኔም የበኩሌን መልስ እሰጣለሁ፤ አስተያየቴንም እገልጣለሁ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ኤልዩስም መለሰ፥ እንዲህም አለ፦ “ደግሜ እናገራለሁ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)17 እኔ ደግሞ ፈንታዬን እመልሳለሁ፥ እውቀቴንም እገልጣለሁ፥ See the chapter |