Biblia Todo Logo
Online Bible

- Advertisements -




ኢዮብ 32:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

14 እርሱ እኔን አይደለም የተናገረው፥ እኔም በእናንተ አነጋገር ዓይነት አልመልስለትም።

See the chapter Copy

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

14 ኢዮብ ግን ቃሉን በእኔ ላይ አልሰነዘረም፤ እኔም እንደ እናንተ አነጋገር መልስ አልሰጠውም።

See the chapter Copy

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

14 ኢዮብ የተከራከረው ከእናንተ ጋር እንጂ ከእኔ ጋር አልነበረም፤ እኔም በእናንተ አነጋገር ዐይነት አልመልስለትም።

See the chapter Copy

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

14 እና​ንተ ግን እን​ዲህ ያለ ነገር እን​ዲ​ና​ገር ለሰው መብት ሰጣ​ች​ሁት።

See the chapter Copy

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

14 እርሱ ግን ቃሉን በእኔ ላይ አልተናገረም፥ እኔም በንግግራችሁ አልመልስለትም።

See the chapter Copy




ኢዮብ 32:14
3 Cross References  

እናንተም፦ ጥበብን አግኝተናል፥ እግዚአብሔር ነው እንጂ ሰው አያሸንፈውም እንዳትሉ ተጠንቀቁ።


እነርሱ ደነገጡ፥ ዳግመኛም አልመለሱም፥ የሚናገሩትንም አጡ።


ይቻልህ እንደሆነ መልስልኝ፥ የምትለውን አዘጋጅተህ በፊቴ ቁም።


Follow us:

Advertisements


Advertisements