ኢዮብ 31:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 መዓትስ ለኃጢአተኛ፥ መገለልስ ለሚበድሉ ሰዎች አይደለችምን? See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ለኀጢአተኞች ጥፋት፣ ክፉ ለሚያደርጉም መቅሠፍት አይደለምን? See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 በክፉ ሰው ላይ መዓት፥ በበደለኛ ሰውም ላይ ጥፋት፥ የታወቀ አይደለምን? See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ሞት ለዐመፀኛ፥ መለየትም ኀጢአትን ለሚሠሩ ነው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3 መዓትስ ለኃጢአተኛ፥ መለየትስ ለሚበድሉ አይደለችምን? See the chapter |