ኢዮብ 30:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 “አሁንም እኔ መዝፈኛና መተረቻ ሆንኋቸው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም9 “አሁን ግን ልጆቻቸው በዘፈን ይሣለቁብኛል፤ በእነርሱም ዘንድ መተረቻ ሆኛለሁ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 “አሁን ልጆቻቸው በዘፈን ያፌዙብኛል፤ በመካከላቸውም የመሳለቂያ ርእስ ሆኛለሁ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 አሁንም እኔ መዝፈኛና መተረቻ ሆንኋቸው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)9 አሁንም እኔ መዝፈኛና መተረቻ ሆንኋቸው። See the chapter |