ኢዮብ 30:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 በጫካ ውስጥ ይጮኻሉ፥ ከቁጥቋጦ በታች ተሰብስበዋል። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም7 በጫካ ውስጥ ያናፋሉ፤ በእሾኻማ ቍጥቋጦ መካከልም ይታፈጋሉ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 በየጫካው እየዞሩ እንደ ዱር አውሬ ይጮኹ ነበር፤ በየቊጥቋጦውም ሥር ተሰባስበው ይኖሩ ነበር። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 በገደል ማሚቶው መካከል ይጮኻሉ፤ በሳማ ውስጥም ይሸሸጋሉ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)7 በቍጥቋጦ መካከል ይጮኻሉ፥ ከሳማ በታች ተሰብስበዋል። See the chapter |