ኢዮብ 30:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 በሸለቆ ጉድጓድ፥ በምድርና በድንጋይም ዋሻ ውስጥ ይኖራሉ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 በዐለት መካከል በምድር ጕድጓድ፣ በደረቅ ሸለቆ ዋሻ ውስጥ ለመኖር ተገደዱ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 መኖሪያቸውንም በየዋሻውና በየገደሉ ሥር በተቈፈሩ ጒድጓዶች ውስጥ ለማድረግ ተገደዱ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 በሸለቆው ፈረፈርና በምድር ጕድጓድ ውስጥ በዓለትም ዋሻ ውስጥ ይኖራሉ፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 በሸለቆ ፈረፈርና በምድር ጕድጓድ በድንጋይም ዋሻ ውስጥ ይኖራሉ። See the chapter |