ኢዮብ 30:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 በችግርና በራብ መንምነው፥ በፈረሰውንና በተተወው የጨለመ ምድረ በዳን ሥራ ሥሮችን ያኝካሉ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ከችጋርና ከራብ የተነሣ ጠወለጉ፤ ሰው በማይኖርበት በረሓ፣ በደረቅም ምድር በሌሊት ተንከራተቱ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 ከችግርና ከራብ ብዛት የተነሣ፥ ወደ በረሓ እየሄዱ ሥራ ሥሮችን ያኝኩ ነበር። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ትላንት በድካምና በውርደት ከምድረ በዳ ያመለጡ፥ ከረኃብ የተነሣ ተሰድደው ይለምናሉ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3 በራብና በቀጠና የመነመኑ ናቸው፥ የመፍረስና የመፈታት ጨለማ ወዳለበት ወደ ምድረ በዳ ይሸሻሉ። See the chapter |