ኢዮብ 30:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 የሌሊቱ ስቃይ እስከ አጥንቶቼ ድረስ ይዘልቃል፥ ሁለመናዬንም ስለሚበላኝ ጅማቶቼ አያርፉም። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም17 ደዌ በሌሊት ዐጥንቴን ይበሳል፤ የሚቈረጥመኝም ፋታ አይሰጠኝም። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም17 ሌሊቱን ሙሉ አጥንቶቼ በሕመም ይሠቃያሉ፤ ሕመሙም ዕረፍት አይሰጠኝም። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 በሌሊት ሁሉ አጥንቶች በደዌ ይነድዳሉ፥ ጅማቶችም ይቀልጣሉ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)17 በሌሊት አጥንቴ በደዌ ተነደለች፥ ጅማቶቼም አያርፉም። See the chapter |