ኢዮብ 3:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 እነሆ፥ ያ ሌሊት መካን ይሁን፥ እልልታ አይግባበት። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም7 ያ ሌሊት መካን ይሁን፤ እልልታም አይሰማበት። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 ያ ሌሊት ባዶ ይሁን፤ የደስታም ድምፅ አይሰማበት። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ለዚያም ሌሊት ጭንቅ ይሁን፥ እልልታ ወይም ደስታ አይግባባት። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)7 እነሆ፥ ያ ሌሊት መካን ይሁን፥ እልልታ አይግባበት። See the chapter |