ኢዮብ 3:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ያ ቀን ጨለማ ይሁን፥ እግዚአብሔር ከላይ አይፈልገው፥ ብርሃንም አይብራበት። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 ያ ቀን ጨለማ ይሁን፤ እግዚአብሔር ከላይ አይመልከተው፤ ብርሃንም አይብራበት። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 ያ ቀን ወደ ጨለማ ይለወጥ፤ የሰማይ አምላክ አያስበው፤ ብርሃን ከቶ አይታይበት። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ያች ቀን ጨለማ ትሁን፤ እግዚአብሔር ከላይ አይመልከታት፥ ብርሃንም አይብራባት። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)4 ያ ቀን ጨለማ ይሁን፥ እግዚአብሔር ከላይ አይመልከተው፥ ብርሃንም አይብራበት። See the chapter |