ኢዮብ 3:22 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 መቃብርን ባገኙ ጊዜ በእልልታ ደስ ለሚላቸው፥ ሐሤትንም ለሚያደርጉ ሕይወት ስለምን ተሰጠ? See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም22 ወደ መቃብር ሲቃረቡ ደስ እያላቸው፣ በሐሤት ለሚሞሉ ሕይወት ለምን ተሰጠ? See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም22 ወደ መቃብር ሲደርሱ ደስታ ለሚሰማቸው ሕይወት የሚሰጣቸው ለምንድን ነው? See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 ባገኙትም ጊዜ ደስ ለሚላቸው፥ ሕይወት ስለ ምን ተሰጠ? See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)22 መቃብርን ባገኙ ጊዜ በእልልታ ደስ ለሚላቸው፥ ሐሤትንም ለሚያደርጉ ሕይወት ስለ ምን ተሰጠ? See the chapter |