ኢዮብ 28:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ኩሩ አውሬዎች አልረገጡአትም፥ ደቦል አንበሳ አላለፈባትም።” See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 ኵሩ አራዊት አልረገጡትም፤ አንበሳም በዚያ አላለፈም። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 ክፉ አውሬዎች ያን ቦታ አልረገጡትም፤ አንበሳም በዚያ በኩል አላለፈም። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 የትዕቢተኞች ልጆች አልረገጡአትም፥ ደቦል አንበሳም በውስጥዋ አላለፈባትም። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 የትዕቢት ልጆች አልረገጡአትም፥ ደቦል አንበሳ አላለፈባትም። See the chapter |