ኢዮብ 28:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 “በእውነቱ ብር የሚወጣበት፥ ወርቅም የሚነጠርበት ስፍራ አለ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም1 “የብር ማዕድን የሚወጣበት፣ ወርቅም የሚነጠርበት ስፍራ አለ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 “በእውነቱ ማዕድን ተቈፍሮ ብር የሚወጣበትና ወርቅ የሚጣራበት ቦታ አለ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 “በእውነቱ ብር የሚወጣበት ቦታ አለ፥ ወርቅም የሚነጠርበት ስፍራ አለ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)1 በእውነት ብር የሚወጣበት፥ ወርቅም የሚነጠርበት ስፍራ አለ። See the chapter |