ኢዮብ 27:21 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 የምሥራቅ ነፋስ ያነሣዋል፥ እርሱም ይሄዳል፥ ከቦታውም ይጠርገዋል። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም21 የምሥራቅ ነፋስ ይወስደዋል፤ እርሱም አይገኝም፤ ከስፍራውም ይጠርገዋል። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም21 የምሥራቅ ነፋስ ከመኖሪያ ቤቱ ጠራርጎ ይወስደዋል፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 የሚያቃጥል ነፋስ ያነሣዋል፥ እርሱም ያልፋል፤ ከቦታውም ይጠርገዋል። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)21 የምሥራቅ ነፋስ ያነሣዋል፥ እርሱም ይሄዳል፥ ከቦታውም ይጠርገዋል። See the chapter |