ኢዮብ 27:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 የሚሠራው ቤት እንደ ሸረሪት ድር፥ ጠባቂም እንደሚሠራው ጎጆ ነው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም18 የሚሠራው ቤት እንደ ሸረሪት ድር፣ እህል ጠባቂም እንደ ቀለሰው መጠለያ ነው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 የሚሠራው ቤት እንደ ሸረሪት ድርና እንደ ሰብል ጠባቂ ጎጆ ይፈራርሳል። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ቤቱ እንደ ሸረሪት ድር፥ ቅንቅንም እንደሚበላው ይሆናል። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)18 የሚሠራው ቤት እንደ ሸረሪት ድር ይሠራል፥ ጠባቂም እንደሚሠራው ጎጆ ነው። See the chapter |