ኢዮብ 26:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 የዙፋኑን ፊት ይሸፍናል፥ ደመናውንም ይዘረጋበታል። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም9 ደመናዎቹን በላዩ ዘርግቶ፣ የሙሉውን ጨረቃ ፊት ይጋርዳል። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 የሙሉ ጨረቃውን ፊት ይጋርዳል፤ በደመና ይሸፍነዋል። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 የዙፋኑን ፊት ይከድናል፥ ደመናውንም ይዘረጋበታል። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)9 የዙፋኑን ፊት ይከድናል፥ ደመናውንም ይዘረጋበታል። See the chapter |