ኢዮብ 26:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ጥበብስ የሌለውን ምንኛ መከርኸው! ብዙ እውቀትንስ ምንኛ ገለጥህለት! See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ጥበብ የሌለውን ምንኛ መከርኸው! ታላቅ ዕውቀትንስ ምንኛ ገለጥህለት! See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 ጥበብ ለጐደለው ምን ምክር ሰጠኸው! ምንስ ዕውቀት ገለጥክለት! See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ለማንስ ታማክራለህ? ጥበብ ሁሉ ለእርሱ አይደለምን? ማንንስ ትከተላለህ? ታላቅ ኀይል ያለው እርሱ አይደለምን? See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3 ጥበብስ የሌለውን ምንኛ መከርኸው! ብዙ እውቀትንስ ምንኛ ገለጥህለት! See the chapter |