ኢዮብ 26:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 “ኃይል የሌለውን ምንኛ ረዳኸው! ብርታት የሌለውን ክንድ ምንኛ አዳንኸው! See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም2 “ኀይል የሌለውን ምንኛ ረዳኸው! ደካማውንስ ምንኛ አዳንኸው! See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 “ይህን በመናገርህ ደካማውን የረዳኸው ይመስልህ ይሆን? ክንዱ የዛለውንስ ያበረታኸው ይመስልህ ይሆን? See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 “ማንን ትደግፋለህ? ማንንስ ልትረዳ ትወድዳለህ? ጥንቱን ኀይሉ ብዙ፥ ክንዱም ጽኑ የሆነ እርሱ አይደለምን? See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)2 ኃይል የሌለውን ምንኛ ረዳኸው! ብርታት የሌለውን ክንድ ምንኛ አዳንኸው! See the chapter |