ኢዮብ 23:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ወደሚሠራበት ወደ ግራ ብሄድ አይታየኝም፥ በቀኜም ይሰወራል፥ አላየውምም፥ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም9 በሰሜን እየሠራ ሳለ አላየውም፤ ወደ ደቡብ በሚዞርበት ጊዜ ደብዛው አይገኝም። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 እርሱ በሰሜን ሥራውን ይሠራል፤ እኔ ግን ላየው አልቻልኩም፤ ወደ ደቡብም ብዞር ላገኘው አልቻልኩም። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ወደሚሠራበትም ወደ ግራ ብሄድ አልመለከተውም፤ ቀኝ እጁ ይከብበኛል፤ ነገር ግን አላየውም። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)9 ወደሚሠራበት ወደ ግራ ብሄድ አልመለከተውም፥ በቀኜም ይሰወራል፥ አላየውምም፥ See the chapter |