Biblia Todo Logo
Online Bible

- Advertisements -




ኢዮብ 22:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

8 ኃይለኛ ሰው መሬት ገዛ፥ የተከበረ ሰው ተቀመጠባት።

See the chapter Copy

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

8 ባለርስትና ኀያል፣ በርሱም የምትኖር ክቡር ሰው ብትሆንም፣

See the chapter Copy

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

8 ምድር የኀይለኛ ሰዎች ንብረት፥ የተወሰኑ ሰዎች ብቻ ይዞታ ሆናለች።

See the chapter Copy

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

8 ፊታ​ቸ​ውን አይ​ተህ ያደ​ነ​ቅ​ሃ​ቸው አሉ፥ በም​ድ​ርም ላይ ድሆ​ችን በዐ​መፅ ጠላህ

See the chapter Copy

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

8 በክንድ የበረታ ምድርን ገዛ፥ ከበርቴውም ሰው ተቀመጠባት።

See the chapter Copy




ኢዮብ 22:8
10 Cross References  

ይህን ሕዝብ የሚመሩት ያስቱታል፤ የሚመራውም ሕዝብ ከመንገድ ወጥቶ ይባዝናል።


እጆቻቸው ክፉ ለማድረግ የተለማመዱ ናቸው፤ ልዑሉና ፈራጁ ጉቦን ይፈልጋሉ፥ ትልቁም ሰው እንደ ነፍሱ ምኞት ይናገራል፤ እንዲሁም ክፋትን ይጐነጉናሉ።


የአምሳ አለቃውንና ባለ ማዕረጉን፤ አማካሪውንና ጠቢቡን የእጅ ባለሙያ፤ ብልኁንም ምትሀተኛ ይነሣል።


አቤቱ፥ አንተ ጠብቀን፥ ከዚህችም ትውልድ ለዘለዓለም ታደገን።


ከሕዝብ ብዛት የተነሣ ፈርቼ፥ የዘመዶቼም ንቀት አስደንግጦኝ፥ ዝም ብዬ ከደጅ ያልወጣሁ እንደሆነ፥


ለእርሱ እያዳላችሁ ነውን? ስለ እግዚአብሔርስ ትከራከራላችሁን?


ምድር በኃጥአን እጅ ተሰጥታለች፥ የፈራጆችዋን ፊት ሸፍኖአል፥ ይህንን ያደረገው እርሱ ካልሆነ ሌላ ማን ነው?”


ካህናትን እንደ ምርኮኛ ይወስዳቸዋል፥ ኃያላንንም ይገለብጣቸዋል።


Follow us:

Advertisements


Advertisements