ኢዮብ 22:30 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)30 ንጹሑን ሰው ያድነዋል፥ በእጅህም ንጽሕና ትድናለህ።” See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም30 በጎ ያልሆነውን ሰው እንኳ፣ ከአንተ እጅ ንጽሕና የተነሣ ያድነዋል።” See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም30 አንተም ቅን ልብ ያለህ ብትሆን እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሃል፤ እጆችህም ከበደል ሥራ የነጹ ቢሆኑ እግዚአብሔር ይታደግሃል።” See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)30 ንጹሕን ሰው ያድነዋል፤ በእጅህም ንጽሕና ትድናለህ።” See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)30 ንጹሑን ሰው ያድነዋል፥ በእጅህም ንጽሕና ትድናለህ። See the chapter |