ኢዮብ 22:22 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 ከአፉም ትምህርቱን ተቀበል፥ በልብህም ቃሉን አኑር፥ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም22 ምክርን ከአፉ ተቀበል፤ ቃሉንም በልብህ አኑር። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም22 እግዚአብሔር የሚሰጥህን ትምህርት ተቀበል፤ ቃሉንም በልብህ አኑር። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 ከአፉም ሕጉን ተቀበል፥ በልብህም ቃሉን አኑር፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)22 ከአፉም ሕጉን ተቀበል፥ በልብህም ቃሉን አኑር፥ See the chapter |