ኢዮብ 22:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 “ነገር ግን ቤታቸውን በመልካም ነገር ሞልቶት ነበር፥ የክፉ ሰው ምክር ከእኔ ዘንድ የራቀች ናት። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም18 ቤታቸውን በመልካም ነገር የሞላው ግን እርሱ ነው፤ ስለዚህ ከኀጢአተኞች ምድር እርቃለሁ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 ሆኖም ቤታቸውን በብልጽግና የሞላው እግዚአብሔር ነው። ስለዚህ እኔ የክፉ ሰዎችን ሐሳብ አልቀበልም። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ነገር ግን ቤታቸውን በመልካም ነገር ሞላ፤ የኃጥኣን ምክር ከእርሱ የራቀች ናት። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)18 ነገር ግን ቤታቸውን በመልካም ነገር ሞላ፥ የኃጥአን ምክር ከእኔ ዘንድ የራቀች ናት። See the chapter |