ኢዮብ 21:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 በውኑ የኀዘን እንጉርጉሮዬን ለሰው እናገራለሁን? አለመታገሤ ተገቢ አይደለምን? See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 “በውኑ ቅርታዬ በሰው ላይ ነውን? ትዕግሥት ማጣትስ አይገባኝምን? See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 “እኔ የማዝነው በሰብአዊ ፍጡር ላይ ነውን? ታዲያ፥ ትዕግሥቴ ቢያልቅ ምን ያስገርማል? See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ሰው የሚዘልፈኝ አይደለም፤ ስለ ምንስ አልቈጣም? See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)4 በውኑ የኅዘን እንጕርጕሮዬ ለሰው እናገራለሁን? አለመታገሥ ስለ ምን አይገባኝም? See the chapter |