ኢዮብ 21:34 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)34 የምትመልሱልኝ ውስልትና ነውና በከንቱ እንዴት ታጽናኑኛላችሁ?” See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም34 “መልሳችሁ ከሐሰት በቀር ሌላ አይገኝበትም! ታዲያ፣ በማይረባ ነገር እንዴት ልታጽናኑኝ ትችላላችሁ?” See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም34 “ታዲያ፥ እናንተ ከንቱ በሆነ አነጋገር ልታጽናኑኝ ለምን ትሞክራላችሁ? የምትመልሱልኝ መልስ ሁሉ ሐሰት ነው።” See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)34 ለምን በከንቱ ታጽናኑኛላችሁ? በእናንተ ዘንድ ግን ዕረፍት የለኝም።” See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)34 የምትመልሱልኝ ውስልትና ነውና በከንቱ እንዴት ታጽናኑኛላችሁ? See the chapter |