ኢዮብ 21:32 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)32 እርሱን ግን ለቀብር ይሸከሙታል፥ መቃብሩም ይጠበቃል። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም32 ወደ መቃብር ይወስዱታል፤ ለመቃብሩም ጠባቂ ይደረግለታል። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም32 ከሞተ በኋላም አስከሬኑን ተሸክመው ወደ መቃብርም ይወስዱታል፤ መቃብሩ ይጠበቃል፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)32 እርሱን ግን ወደ መቃብር ይወስዱታል፤ በመቃብሩም ውስጥ ይጠበቃል። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)32 እርሱን ግን ወደ መቃብር ይሸከሙታል፥ ሰዎቹም በመቃብሩ ላይ ይጠብቃሉ። See the chapter |