ኢዮብ 21:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ዕድሜያቸውንም በተድላ ይፈጽማሉ፥ በሰላምም ወደ ሲኦል ይወርዳሉ።” See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም13 ዕድሜያቸውን በተድላ ያሳልፋሉ፤ በሰላምም ወደ መቃብር ይወርዳሉ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 ዕድሜአቸውን በተድላ ደስታ ያሳልፋሉ፤ ያለ ሥቃይም ከዚህ ዓለም በሞት ይለያሉ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ዕድሜያቸውንም በተድላ ይፈጽማሉ፤ በሲኦል ማረፊያም ይጋደማሉ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)13 ዕድሜያቸውንም በተድላ ይፈጽማሉ፥ ድንገትም ወደ ሲኦል ይወርዳሉ። See the chapter |