| ኢዮብ 20:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 የእፉኝትን መርዝ ይጠባል፥ የእባብም ምላስ ይገድለዋል።See the chapter አዲሱ መደበኛ ትርጒም16 የእባብ መርዝ ይጠባል፤ የእፉኝትም ምላስ ይገድለዋል።See the chapter አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 ክፉ ሰው የሚበላው ሁሉ መርዝ ይሆንበታል፤ መርዝም ሆኖ ይገድለዋል።See the chapter የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 የእባብን መርዝ ይጠባል፤ የእፉኝትም ምላስ ይገድለዋል።See the chapter መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)16 የእፉኝትን መርዝ ይጠባል፥ የእባብም ምላስ ይገድለዋል።See the chapter |