Biblia Todo Logo
Online Bible

- Advertisements -




ኢዮብ 20:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

13 ቢጠብቀውም ባይተወውም፥ በጉሮሮውም ቢይዘው፥

See the chapter Copy

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

13 አውጥቶ ለመጣል እየሳሳ፣ በአፉ ውስጥ ቢያቈየው፣

See the chapter Copy

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

13 እንዳያልቅበትም በአፉ ይዞ እያላመጠ ቢያቈየውም፥

See the chapter Copy

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

13 ቢጠ​ብ​ቃ​ትም፥ ባይ​ተ​ዋ​ትም፤ በጕ​ሮ​ሮ​ውም መካ​ከል ቢይ​ዛት፥ መብሉ በአ​ን​ጀቱ ውስጥ ይገ​ላ​በ​ጣል፤

See the chapter Copy

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

13 ቢጠብቀውም ባይተወውም፥ በጕሮሮውም ቢይዘው፥

See the chapter Copy




ኢዮብ 20:13
8 Cross References  

እንደ ሥጋ ብትኖሩ ትሞታላችሁና የሰውነትን ሥራ በመንፈስ ብትገድሉ ግን በሕይወት ትኖራላችሁ።


ሥጋውም ገና በጥርሳቸው መካከል ሳለ ሳይታኘክ የጌታ ቁጣ በሕዝቡ ላይ ነደደ፤ ጌታም ሕዝቡን እጅግ ታላቅ በሆነ መቅሠፍት መታ።


መብሉ በአንጀቱ ውስጥ ይገላበጣል፥ እንደ እፉኝትም ሐሞት በውስጡ ይሆናል።


ሆዱን ሳያጠግብ እግዚአብሔር የቁጣውን ትኩሳት ይሰድድበታል፥ በምግብ መልክም ያዘንብበታል።


ወስላታ ምስክር በፍርድ ያፌዛል፥ የኀጥኣንም አፍ ክፋትን ይውጣል።


Follow us:

Advertisements


Advertisements