ኢዮብ 20:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ልጆቹ ድሆቹን ይክሳሉ፥ በገዛ እጆቹ ሀብቱን ይመልሳል። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም10 ልጆቹ ለድኾች ካሳ መክፈል አለባቸው፤ እጆቹም ሀብቱን መልሰው መስጠት ይገባቸዋል። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 ልጆቹ እየተለማመጡ አባታቸው ከድኾች በግፍ የቀማውን ገንዘብ ይከፍላሉ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 የተዋረዱ ሰዎች ልጆቹን ያጠፋሉ፤ እጆቹም የኀዘን እሳትን ያቀጣጥላሉ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)10 ልጆቹ ድሆቹን ያቈላምጣሉ፥ እጁ ሀብቱን ይመልሳል። See the chapter |