ኢዮብ 19:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ይኸው ስትሰድቡኝ ዐሥር ጊዜ ነው፥ ስታሰቃዩኝም አላፈራችሁም። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 እነሆ፤ ዐሥር ጊዜ ዘለፋችሁኝ፤ ያለ ዕፍረትም በደላችሁኝ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 እነሆ ዐሥር ጊዜ ትሰድቡኛላችሁ፤ ስታዋርዱኝም አታፍሩም። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ዐሥር ጊዜ ትናገሩኛላችሁ፥ ትሰድቡኛላችሁም፤ በሰውነቴ ላይ በጠላትነት ስትነሡብኝ አታፍሩም። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3 ይኸው ስትሰድቡኝ አሥር ጊዜ ነው፥ ስታሻክሩኝም አላፈራችሁም። See the chapter |