ኢዮብ 19:23 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 “ምነው አሁን ቃሌ ቢጻፍ! ምነው በመጽሐፍ ውስጥ ቢታተም! See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም23 “ምነው ቃሌ በተጻፈ ኖሮ! በመጽሐፍም በታተመ! See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም23 “እስከ አሁን የተናገርኩትን ቃል የሚያስታውስና በመጽሐፍ የሚመዘግበው ሰው ቢገኝ እንዴት ደስ ባለኝ ነበር! See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 ቃሌን ማን በጻፈው! ማንስ በመጽሐፍ ውስጥ ለዘለዓለም ባተመው! See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)23 ምነው አሁን ቃሌ ቢጻፍ! ምነው በመጽሐፍ ውስጥ ቢታተም! See the chapter |