ኢዮብ 19:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 “ነፍሴን የምትነዘንዙት፥ በቃልስ የምታደቅቁኝ እስከ መቼ ነው? See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም2 “ነፍሴን የምታስጨንቋት፣ በቃልስ የምትደቍሱኝ እስከ መቼ ነው? See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 “እስከ መቼ ድረስ ታሠቃዩኛላችሁ? እስከ መቼስ በነገር ቅስሜን ትሰብሩታላችሁ? See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 “ነፍሴን የምትነዘንዙአት፥ በቃላችሁስ የምታደቅቁኝ እስከ መቼ ነው? ነገር ግን እግዚአብሔር ይህን እንዳደረገብኝ ዕወቁ፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)2 ነፍሴን የምትነዘንዙ፥ በቃልስ የምታደቅቁኝ እስከ መቼ ነው? See the chapter |