ኢዮብ 19:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 አገልጋዬን ብጠራ አይመልስልኝም፥ በአፌም መለማመጥ አለብኝ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም16 አገልጋዬን ብጣራ፣ በአንደበቴም ብለምነው፣ አይመልስልኝም። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 አገልጋዬን ስጠራው መልስ አይሰጠኝም እባክህ እርዳኝ ብዬ ስለምነውም እንኳ እሺ አይለኝም። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 አገልጋዮችን እጠራቸዋለሁ፤ እነርሱ ግን ቸል ይሉኛል፤ በአፌም እለማመጣቸዋለሁ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)16 ባሪያዬን ብጠራ፥ በአፌም ባቈላምጥ አይመልስልኝም። See the chapter |