ኢዮብ 19:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 ዘመዶቼ ተቋረጡ፥ ወዳጆቼም ረሱኝ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም14 ዘመዶቼ ትተውኛል፤ ወዳጆቼም ረስተውኛል። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም14 ዘመዶቼ ራቁኝ፤ ወዳጆቼም ረሱኝ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 ዘመዶች አልተረዱኝም፥ ስሜንም የሚያውቁ ረሱኝ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)14 ዘመዶቼ ተቋረጡ፥ ወዳጆቼም ረሱኝ። See the chapter |