ኢዮብ 19:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ሠራዊቱ አብረው መጡ፥ መንገዳቸውንም በላዬ አዘጋጁ፥ በድንኳኔም ዙሪያ ሰፈሩ።” See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም12 ሰራዊቱ ገፍተው መጡ፤ በዙሪያዬ ምሽግ ሠሩ፤ ድንኳኔንም ከብበው ሰፈሩ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 እኔን ለማጥፋት ሠራዊቱን ላከ፤ በድንኳኔም ዙሪያ ምሽግ ሠርተው ከበቡኝ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ሠራዊቱ አብረው በእኔ ላይ መጡ፥ የሚሸምቁብኝም መንገዴን ከበቡ፥ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)12 ሠራዊቱ አብረው መጡ፥ መንገዳቸውንም በላዬ አዘጋጁ፥ በድንኳኔም ዙሪያ ሰፈሩ። See the chapter |