ኢዮብ 18:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 “የኃጢአተኛ መብራት ይጠፋል፥ የእሳቱም ነበልባል ብልጭ አይልም። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም5 “የክፉዎች መብራት ይጠፋል፤ የእሳቱም ነበልባል ድርግም ይላል። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 “የኃጢአተኛ መብራት ይጠፋል፤ የእሳቱም ነበልባል ዳግመኛ አይታይም። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 “የኀጢኣተኞች መብራት ይጠፋል፥ ነበልባላቸውም ብልጭ አይልም። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)5 የኃጢአተኛ መብራት ይጠፋል፥ የእሳቱም ነበልባል ብልጭ አይልም። See the chapter |