ኢዮብ 18:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ከብርሃን ወደ ጨለማ ያፈልሱታል፥ ከዓለምም ያሳድዱታል። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም18 ከብርሃን ወደ ጨለማ ይጣላል፤ ከዓለምም ይወገዳል። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 ከብርሃን ወደ ጨለማ ይባረራል፤ ከሕያዋን ምድርም ይወገዳል። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ከብርሃን ወደ ጨለማ አርቀው ያፈልሱታል። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)18 ከብርሃን ወደ ጨለማ ያፈልሱታል፥ ከዓለምም ያሳድዱታል። See the chapter |