ኢዮብ 18:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 መታሰቢያው ከምድር ላይ ይጠፋል፥ በሜዳም ስም አይቀርለትም። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም17 መታሰቢያው ከምድር ገጽ ይጠፋል፤ ስሙም በአገር አይነሣም። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም17 በምድር ላይ የሚያስታውሰው አይኖርም። ዝናውም ከምድር ይጠፋል። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 መታሰቢያውም ከምድር ይጠፋል፤ በምድርም ስም አይቀርለትም። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)17 መታሰቢያው ከምድር ላይ ይጠፋል፥ በሜዳም ስም አይቀርለትም። See the chapter |