ኢዮብ 17:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ወደ ሲኦል ይወርዳልን? አብረን ወደ አፍር ውስጥ እንገባ የለምን?” See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም16 ወደ ሞት ደጅ ይወርዳልን? ዐብረንስ ወደ ትቢያ እንሄዳለንን?” See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 እኔ ወደ ሲኦል ስወርድ ተስፋ አብሮኝ ይወርዳልን? አብረንስ ወደ መቃብር እንወርዳለንን?” See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ከእኔስ ጋር ወደ መቃብር ትወርዳለችን? አብረንስ በመሬት ውስጥ እንቀበራለንን?” See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)16 አብረን በመሬት ውስጥ ስናርፍ፥ ወደ ሲኦል ይወርዳል። See the chapter |