ኢዮብ 16:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 አሁን ግን አድክሞኛል፥ ወገኔንም ሁሉ አፍርሰሃል። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም7 እግዚአብሔር ሆይ አሁንስ አድክመኸኛል፤ ወገኖቼንም ሁሉ አጥፍተሃል። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 አምላክ ሆይ! ከሰውነት ውጪ አደረግኸኝ፤ ቤተሰቤንም ሁሉ አጠፋህብኝ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 እኔ ብናገር ቍስሌ አይድንም፤ ዝም ብልም ሕማሜ ይብስብኛል። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)7 አሁን ግን አድክሞኛል፥ ወገኔንም ሁሉ አፍርሰሃል። See the chapter |