ኢዮብ 13:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 አሁንም ክርክሬን ስሙ፥ የከንፈሬንም ሙግት አድምጡ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 እንግዲህ ክርክሬን ስሙ፤ የከንፈሬንም አቤቱታ ስሙ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 “የማቀርበውን ክርክር ስሙ፤ በደሌንም ስዘረዝር በጸጥታ አድምጡ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 “አሁን የአፌን ክርክር ስሙ፥ የከንፈሬንም ፍርድ አድምጡ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 አሁንም ክርክሬን ስሙ፥ የከንፈሬንም ሙግት አድምጡ። See the chapter |