ኢዮብ 13:26 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 የመረረ ነገር ጽፈሕብኛልና፥ የልጅነቴንም ኃጢአት ታወርሰኛለህ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም26 መራራ ነገር ትጽፍብኛለህ፤ የወጣትነቴንም ኀጢአት ታወርሰኛለህ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም26 “በእኔ ላይ የጻፍከው ክስ እጅግ መራራ ነው፤ በልጅነቴ የሠራሁትን በደል እንኳ አልተውክልኝም፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 ክፉ ነገርን ጽፈህብኛልና፤ የልጅነቴንም ኀጢአት ተቈጣጥረህ አስታጥቀኸኛልና። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)26 የመረረ ነገር ጽፈህብኛልና፥ የሕፃንነቴንም ኃጢአት ታወርሰኛለህ። See the chapter |