ኢዮብ 13:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ነገር ግን ሁለት ነገሮችን አድርግልኝና፥ የዚያን ጊዜ ከፊትህ አልሰወርም፥ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም20 “አምላክ ሆይ እነዚህን ሁለት ነገሮች ብቻ ስጠኝ፣ ያን ጊዜ ከፊትህ አልሰወርም፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 ጌታ ሆይ! ከፊትህ እንዳልሰወር እነዚህን ሁለት ነገሮች አድርግልኝ፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 “ነገር ግን ሁለት ነገርን ስጠኝ፤ የዚያን ጊዜ ከፊትህ አልሰወርም፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)20 ነገር ግን ሁለት ነገር አታድርግብኝ፥ የዚያን ጊዜ ከፊትህ አልሰወርም፥ See the chapter |