ኢዮብ 13:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 እናንተ የምታውቁትን እኔ ደግሞ አውቃለሁ፥ ከእናንተ የማንስ አይደለሁም። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም2 እናንተ የምታውቁትን፣ እኔም ዐውቃለሁ፤ ከእናንተ የማንስ አይደለሁም። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 እናንተ የምታውቁትን ያኽል እኔም ዐውቃለሁ፤ ከቶ ከእናንተ የማንስ አይደለሁም። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 እናንተ የምታውቁትን እኔ ደግሞ አውቃለሁ፤ ከእናንተም የምሰንፍ አይደለሁም። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)2 እናንተ የምታውቁትን እኔ ደግሞ አውቃለሁ፥ ከእናንተ የማንስ አይደለሁም። See the chapter |