ኢዮብ 13:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 ከእኔስ ጋር የሚፋረድ ማን ነው? አሁን እኔ ዝም ብል እሞታለሁ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም19 ሊከስሰኝ የሚችል አለ? ካለም፣ ዝም ብዬ ሞቴን እጠብቃለሁ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 የሚከሰኝ ካለ፥ ሳልከራከር ጸጥ ብዬ እሞታለሁ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 አሁን ፈጽሜ ዝም እል ዘንድ፥ ከእኔ ጋር የሚፋረድ ማን ነው? See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)19 ከእኔስ ጋር የሚፋረድ ማን ነው? አሁን እኔ ዝም ብል እሞታለሁ። See the chapter |