ኢዮብ 13:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ክፉ ሰው በፊቱ አይቀርብምና፥ እርሱ መድኃኒት ይሆንልኛል። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም16 ኀጢአተኛ በርሱ ፊት መቅረብ ስለማይችል፣ ይህ ድፍረቴ ለመዳኔ ይሆናል። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 ኃጢአተኛ ሰው በእግዚአብሔር ፊት መቅረብ ስለማይችል ምናልባት ይህ ድፍረቴ የመዳን ምክንያት ሊሆን ይችላል። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ዝንጉ ሰው በፊቱ አይገባምና እርሱ መድኀኒት ይሆንልኛል። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)16 ዝንጉ ሰው በፊቱ አይገባምና እርሱ መድኃኒት ይሆንልኛል። See the chapter |