ኢዮብ 13:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 “ዝም በሉ፥ እናገርም ዘንድ ተዉኝ፥ የፈለገ ነገር ይምጣብኝ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም13 “ዝም በሉ፤ እኔ ልናገር፤ የመጣው ይምጣብኝ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 እስቲ ዝም በሉ እኔም እንድናገር ዕድል ስጡኝ ከዚያ በኋላ የፈለገው ነገር ይሁን። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ዝም በሉ፤ እናገርም ዘንድ ተዉኝ፤ ከቍጣዬም ልረፍ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)13 ዝም በሉ፥ እናገርም ዘንድ ተዉኝ፥ የሆነው ነገር ይምጣብኝ። See the chapter |