ኢዮብ 13:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ክብሩስ አያስፈራችሁምን? ግርማውስ አይወድቅባችሁምን? See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም11 ግርማው አያስደነግጣችሁምን? ክብሩስ አያስፈራችሁምን? See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 ክብሩ አያስፈራችሁምን? ግርማውስ አያስደነግጣችሁምን? See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ጥንቱን ኀይሉ አያስፈራችሁምን? ግርማስ ከእርሱ ዘንድ አይወድቅባችሁምን? See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)11 ክብሩስ አያስፈራችሁምን? ግርማውስ አይወድቅባችሁምን? See the chapter |